እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK Baixar gratuito para Android © OromNet Software and Application Development
Baixar እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ Instalar Mais recente APK Downloader

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK 4.4

3,1/5

Última Versão: 4.4
Política de DMCA

Obter a última versão do እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ Aplicativo de Health & Fitness para Android. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃ ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን... Leia mais >

56 votes, 3,1 stars

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   oromnet.com.Health.Pregnancy   Detalhes do Aplicativo

Desative AdBlock & Tracking Protection como
eles podem quebrar a funcionalidade de download!


PokEvolver - Pokemon Go Trainers Toolkit- evolution calculator, pokemon location MAP coordinates, gym battle simulator, IV calculator

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   Capturas de tela

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ
እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ   Descrição

Revisão do Editor

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ is a Health & Fitness aplicativo for Android phones and tablets developed by OromNet Software and Application Development. The latest APK version of እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ is 4.4 compatible with Nexus, Sumsung Galaxy, LG, Huawei and Kindle Fire mobile phones and android devices having system version 4.2 and higher. The last mod was released on 08-out-2021 and has google play package name oromnet.com.Health.Pregnancy. Please read the details about the aplicativo below. Easy and fast እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK download of the android version 4.4 is available directly on ApkGain.com. እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ APK is the property and trademark from the developer OromNet Software and Application Development. Please note that we only provide the original and free apk package installation without any modifications. Check our "safe download" sign to get the latest report from McAfee to see if the እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ download is completely secure. Customers who installed and used this aplicativo gave over 56 user ratings with an average rating 3,0 of 5 stars relating to እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ. More than 50000 people have used this aplicativo by now. Join them now and download እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ aplicativo APK directly on our ApkGain.com play market!


Descrição

እርግዝናና ወሊድ Pregnancy ሙሉ መረጃ

ይህ እርግዝና እና ወሊድ የተሰኘ የሞባይል አፕሊኬሽን ከቅድመ እርግዝና እስከ ድህረ ወሊድ ያለዉን እዉቀት አካቶ የያዘ ነዉ ፡፡በዚህ የሞባይል አፕሊኬሽን እርግዝናን በተመለከተ የሚደረግ ጥንቃቄና የእርግዝናን ሂደት በየሳምንት (እንደግመዋለን የየሳምንቱን የእርግዝና ሁኔታ) መረጃዎችን ያገኙበታል፡፡ እግርዝናዬ የሞባይል አፕሊኬሽን ለማንኛዉም ጥንዶች የሚሆንና ከማርገዝ በፊትም ሆነ ከእርግዝና ቡኋላ ሊከሰት የሚችልን አደገኛ ክስተቶችን ለመከላከልና ቀድሞዉ እንዲዘጋጁበት ይረዳቸዋል፡፡

አብዛኛዉ ጊዜ አዲስ ተጋቢዎች የመጀመሪያ እርግዝና ላይ ብዙ ያልጠበቁት ነገሮች ሲያጋጥማቸዉ በጣም ይደናገጣሉ፤ ስለዚህ ይህ አፕሊኬሽን ከዶክተር ክትትል ጋር ታጅቦ ብዙ ሊጠቀሙበት ያስችላቸዋል፡፡

አቶ ባል! ባለቤትዎ አርግዘዋል? እንኳን ደስ አልዎት! እንግዲያዉስ ለውድ ባለቤትዎ ሊያደርጉላት የሚችሉት ጥንቃቄዎችና በእርግዝና ጊዜ ሊታይባት የሚችሉትን ያልተለመዱ ባሕሪያትን በዚህ አፕሊኬሽን በመታገዝ ቀድሞ በማወቅ እንክብካቤና እርዳታ ሊያደርጉላት እንዲችሉ ተደርጎ የተዘጋጀ ስለሆነ በቀላሉ መንገድ ሞባይሎት ላይ ጭነዉ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-
-የጽንስ አጀማመር፣ ለማርገዝ ወሳኝ ወቅት፣ የእርግዝና ግንኙነት፣ የወር አበባ መዘግየት እና መጥፋት፣ እርግዝናን ማረጋገጥ፣ የእርግዝና ምልክቶች፣ ማርገዝ አለመቻል (መካንነት)፣ የሴቶች መካንነት፣ የወንዶች መካንነት፣ በእርግዝና ወቅት ስለሚያጋጥሙ አደገኛ የጤና ምልክቶችና መፍትሔዎች፣ በቅድመ ወሊድ ስለሚሰጡ የሕክምና ትትሎች መረጃዎች፣ ወላጆች የቅድመ ወሊድ ክትትል በማድረግ የሚያገኙት ጥቅም፣ ጤናማ ፅንስና የተመጣጠነ ምግብ፣ እናትና ልጅ በእርግዝና ወቅት ፣ የመጀመሪያዎቹ ሦስት ወራት ፣ ከ4ኛዉ -6ኛዉ ወራት ፣ ከ7ኛዉ -9ኛዉ ወራት ፣ እርግዝናና ኤች.አይ.ቪ. ፣ ከወሊድ በኋላ፣ ከወሊድ በኋላ ወሲብ፣ የአውሮፕላን በረራ፣ የተፈጥሮ ወሊድ እና የሲ-ሴክሽን (ቀዶ ጥገና) ወሊድ፣ ከወሊድ በኋላ ክብደትን መቀነስ፣ ህጻኑን መንከባከብ፣ እንቅልፍ ከወሊድ በኋላ .... የተሰኙትን ርዕሶች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን መረጃ ዘርዘር አድርጎ ይዟል፡፡

በእነዚህ መረጃዎች ላይ መቶ በመቶ ጥገኛ መሆንም የለብንም፡፡ እነዚህ መረጃዎች የሀኪምን ምክር እና የህክምና ባለሞያዎችን ምክር አይተኩም ወይም አማራጭ አይደሉም፡፡ መረጃዎቹ የተሟሉ ወይም ሙሉ በሙሉ መልስ የሚሰጡ ወይም አጠቃሎ የያዙ አይደሉም፡፡

እነዚህ መረጃዎችን ብቻ ተጠቅመን ምንም አይነት የህክምና እገዛ ወይም ምርመራ ማድረግ የለብንም፡፡ ከህክምና ጋር በተያያዘ ጥያቄ ካላችሁ ሀኪምን ማማከር ምንግዜም ቅድሚያ ሊሰጠዉ ይገባል፡፡ በአፕሊኬሽኑ ላይ ያለዉን መረጃ ብቻ በማንበብ የሀኪምን ምክር እና አስተያየት ማጣጣል የለብንም፡፡

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል oromnetplc@gmail.com ላኩልን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

አንዴ ዳወንሎድ ከጫንን ቡኋል FREE offline በ ኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡

ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development, Nekemte, Ethiopia
Baixar e instalar grátis android apk arquivo para እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ.

      Comentários da versão mais recente እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ

      Histórico de Versões

    እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ 4.4

    2021-10-08
    O Que Há de Novo: እርግዝናና ወሊድ Pregnancy in Amharic መረጃ apk bug fixes and app improvements. New
    Comentários: 5 stars: Thanks this app very help full for oll family 5 stars: all full

    O Que Há de Novo

    COMMENTS